Get Mystery Box with random crypto!

የመገናኛ ብዙኀንን የሚዘርፈው ማን ነው? ———————————————- አል ሸባብ ዳግም የኢትዮጵያ ስ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የመገናኛ ብዙኀንን የሚዘርፈው ማን ነው?
———————————————-
አል ሸባብ ዳግም የኢትዮጵያ ስጋት?
#ያማረዱካ በዛሬው ዝግጅት ከሰሞኑን ኢትዮጵያን ኢንሳይደር በተባለው የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኀን ቢሮ ላይ እና ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ የተፈፀሙ ዝርፊያዎችን በማንሳት የሚዘርፈው ማን ነው? ፖሊስ ስለጉዳዩ ለምን አላውቅም አለ? የሚሉትን ተመልክቷል። በሌላ በኩል ከኢትዮጵያ ድንበር በቅርብ ርቀት የምትገኘው የሶማሊያዋ ባይዶኣ ከተማ በአል ሸባብ ከበባ ስር ወድቃለች። ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው የሚለውን አማረ መኮንን አብራርቷል።

ይከታተሉን