Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው #ያማረዱካ ዝግጅት በቅርቡ ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ የተባሉት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

በዛሬው #ያማረዱካ ዝግጅት በቅርቡ ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ የተባሉት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ፍላጎታቸውን እንዳሳጣቸው ይታመናል። ወደ ኢጋድ መመለስ፣ የሱዳን ግጭትን ለመፍታት መጣር እና በታላላቅ መሪዎች መጋበዛቸውንም ተመልክተናል። በተደጋጋሚ የሚታማው የሁለቱ መሪዎች ግንኙነት እንዲሁም ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሚናቸውን አሁን ምን ይመስላል?