Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት ክልሉ በኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ጫና እየረሰበት እንደ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት ክልሉ በኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ጫና እየረሰበት እንደሆነ አፅንዖት ሰጥተዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ "አማራ ክልል ላይ ያለው ጥያቄ ምንድን ነው? የሚለው መፈተሽ አለበት" ሲሉ ተደምጠዋል። በዛሬው #ያማረዱካ ዝግጅት የአማራ ብልፅግና እና ፋኖ ጥያቄ ምንድን ናቸው በሚል ቆይታ አድርጓል። ግጭቱ ወደ ማህበራዊ ቀውስ መጠጋቱ ስጋት እንደሆነም ተመልክተናል።

ይከታተሉን።