Get Mystery Box with random crypto!

ገበያ Marketing

የቴሌግራም ቻናል አርማ addismarketingk — ገበያ Marketing
የቴሌግራም ቻናል አርማ addismarketingk — ገበያ Marketing
የሰርጥ አድራሻ: @addismarketingk
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 973
የሰርጥ መግለጫ

ገበያ መረጃና ማስተዋወቂያ።
ምልክቶችን
ብራንዶችን
#መልዕክቶችን
ሃሳቦትን
እናስተዋውቃለን።
251911696405
Send3biruk@gmail.com
https://www.facebook.com/addiasmarket/?ref=page_internal

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-01-18 23:07:04
ሬስቶራንት ወይም ምግብ ቤት ካልዎ ማስተዋወቁን ለእኛ ይተዉት! #ገበያ_ marketing online Advertising Business

እንዲተዋወቅሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ እባክዎ ለማናገር አያቅማሙ!
ይደውሉ!
መልዕክት ያስቀምጡ!
በድህረ ገጽ የማስተዋወቅ ስራን በቀለጠፈና በቅናሽ ዋጋ እንሰራለን!
+251911696405
220 views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-18 23:05:13
የስልክ ጥገና ወይም መሸጫ አሎት
እኛ እርሶ በፈሉት ፓኬጅ እናስተዋውቅሎ!
#ገበያ_ marketing online Advertising Business

እንዲተዋወቅሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ እባክዎ ለማናገር አያቅማሙ!
#ይደውሉ!
መልዕክት ያስቀምጡ!
በድህረ ገጽ የማስተዋወቅ ስራን በቀለጠፈና በቅናሽ ዋጋ እንሰራለን!
+251911696405
287 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-11 00:38:54 https://www.facebook.com/108493438313352/posts/108498678312828/
380 views21:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-04 13:23:50 https://app.diagrams.net/
441 views10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-22 12:13:58 በጣም በቅናሽ ዋጋ ድርጅትን፣ ምልክትን፣ምርቶን_______ያለውን ሁሉ በቴሌ ግራምና በፌስቡክ እናስተዋውቅሎ።
ለአንድ ቀን 30 birr
ለሳምንት 80 birr
ለወር 450 birr
+251911696405
Send3biruk@gmail.com
1.0K views09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-16 14:09:11 ---------አድስ መረጃ-----
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የውይይት መድረክ ሀዋሳ

በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ዛሬ በሀዋሳ በተጀመረው የውይይት መድረክ ላይ ሚኒስትሮችና የሁሉም ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ተገኝተዋል።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በወቅቱ እንደገለጹት ዩኒቨርሲቲዎች ኮሮናን በመካላከል ትምህርት ለማስጀመር ለሚያደርጉት ጥረት አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል።

ለሶስት ቀናት በሚቆየው መድረክ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተዋቀረው ኮሚቴ #በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በመገኘት ያደረገውን ግምገማ ሪፓርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል ተብሎ ይጠበቃል።

በዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ መቼ እንደሚጀመር ይፋ ስለሚደረግ ዝርዝር መረጃወች ከሰአታት በሗላ ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል
በዚህ ቻናል ላይ እንድትከታተሉን እናሳስባለን
@workwithInfo
@workwithInfo
@workwithInfo
1.3K views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-10 09:43:26 የድርጅት ስም: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የስራ ማስታወቅያ
ጠቅላላ ተፈላጊ የሰው ብዛት: 2052 ቦታዎች በ 0 ዓመት የስራ ልምድ


የስራ መደብ: ነርስ ፕሮፊሽናል

ደመወዝ: 6193 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 1026
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ላት

ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ /addis-ababa-city-administration-health-bureau-job-vacancy- @workwithInfo
የስራ መደብ: ሄልዝ ኦፊሰር

ደመወዝ: 7071 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 513
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በጤና መኮንን የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ላት

ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ addis-ababa-city-administration-health-bureau-job-vacancy @workwithInfo

የስራ መደብ: ኢንቫይሮሜንታል ሄልዝ

ደመወዝ: 6193 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 513
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በኢንቫይሮሜንታል ሄልዝ የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ላት

ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት @workwithInfo

ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ @workwithInfo

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @workwithInfo
1.0K views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-08 23:55:58 @workwithInfo
@workwithInfo
@workwithInfo
@workwithInfo
ለጤና ባለሙያዎች እንዲሁም ለጤና መረጃዎች ይህም ገጽ ይጠቀሙ
842 views20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ