Get Mystery Box with random crypto!

---------አድስ መረጃ----- ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የውይይት መድረክ ሀዋሳ በሳይንስና | ገበያ Marketing

---------አድስ መረጃ-----
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የውይይት መድረክ ሀዋሳ

በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ዛሬ በሀዋሳ በተጀመረው የውይይት መድረክ ላይ ሚኒስትሮችና የሁሉም ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ተገኝተዋል።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በወቅቱ እንደገለጹት ዩኒቨርሲቲዎች ኮሮናን በመካላከል ትምህርት ለማስጀመር ለሚያደርጉት ጥረት አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል።

ለሶስት ቀናት በሚቆየው መድረክ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተዋቀረው ኮሚቴ #በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በመገኘት ያደረገውን ግምገማ ሪፓርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል ተብሎ ይጠበቃል።

በዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ መቼ እንደሚጀመር ይፋ ስለሚደረግ ዝርዝር መረጃወች ከሰአታት በሗላ ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል
በዚህ ቻናል ላይ እንድትከታተሉን እናሳስባለን
@workwithInfo
@workwithInfo
@workwithInfo