የድርጅት ስም: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የስራ ማስታወቅያ ጠቅላላ ተፈላጊ የሰው ብዛት: 2052 ቦታዎች በ 0 ዓመት የስራ ልምድ የስራ መደብ: ነርስ ፕሮፊሽናል ደመወዝ: 6193 ብር ተፈላጊ ብዛት: 1026 የስራ ልምድ: 0 ዓመት የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ላት ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ /addis-ababa-city-administration-health-bureau-job-vacancy- @workwithInfo የስራ መደብ: ሄልዝ ኦፊሰር ደመወዝ: 7071 ብር ተፈላጊ ብዛት: 513 የስራ ልምድ: 0 ዓመት የትምህርት ደረጃ: በጤና መኮንን የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ላት ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ addis-ababa-city-administration-health-bureau-job-vacancy @workwithInfo የስራ መደብ: ኢንቫይሮሜንታል ሄልዝ ደመወዝ: 6193 ብር ተፈላጊ ብዛት: 513 የስራ ልምድ: 0 ዓመት የትምህርት ደረጃ: በኢንቫይሮሜንታል ሄልዝ የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ላት ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት @workwithInfo ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ @workwithInfo ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @workwithInfo 1.0K views06:43