Get Mystery Box with random crypto!

10 ከፍተኛ የምግብ ዋጋ ግሽበት የታየባቸው አገራት እንደ ዓለም ባንክ መረጃ በተያዘው የፈረንጆች | Addis Maleda - አዲስ ማለዳ

10 ከፍተኛ የምግብ ዋጋ ግሽበት የታየባቸው አገራት

እንደ ዓለም ባንክ መረጃ በተያዘው የፈረንጆች ዓመት በተለይ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ባለቸው አገሮች ከፍተኛ የሆነ የምግብ ዋጋ ግሽበት ተከስቷል። በተለይ በሚያዚያ እና ግንቦት ወራት ግሽበቱ ከፍተኛ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን፣ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት ውስጥ ከኹለቱም በኩል 92 በመቶ በላይ በሚሆኑት ግሽበቱ ታይቷል። እንዲሁም ከበለጸጉ አገራት 89 በመቶ በሚሆኑት ይኼው የምግብ ዋጋ ግሽበት ተጋርጦባቸዋል።

ለተጨማሪ ንባብ -> https://bit.ly/3TtS0aw
______________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n