Get Mystery Box with random crypto!

የእኛን እናጥና! በኢትዮጵያ ሴቶች ትግል መች ተጀመረ የሚለው በጥናት መሠረት የተቀመጠ አይመስለኝ | Addis Maleda - አዲስ ማለዳ

የእኛን እናጥና!

በኢትዮጵያ ሴቶች ትግል መች ተጀመረ የሚለው በጥናት መሠረት የተቀመጠ አይመስለኝም፤ ወይም መረጃው የለኝም። ነገር ግን እንቅስቃሴዎች የተጀመሩት ከደርግ ዘመነ መንግሥት በኋላ ወይም የሴቶች ቀን መከበር ከጀመረ ወዲህ እንዳልሆነ እሙን ነው።

በቀደመው ዘመን የሴቶች የእኩል መብት ትግል ተሳታፊዎችን ባናወሳ እንኳ፣ ዛሬ ላይ ሆነን ከሴቶች መብት አንጻር ‹ነበር› ብለን በግምት ዝቅ በምናደርገው ዘመን የነበሩ ሴት መሪዎችን ታሪክ እንኳ አንዘክርም። ሴት ንግሥት በኢትዮጵያ ምድር ነበረች። በአድዋም ሆነ በኹለተኛው የኢትዮጵያና ጣልያን ጦርነት ተሳትፈው ታሪክ የሠሩና የተጋደሉ ሴቶችንም አናወሳም።

ለተጨማሪ ንባብ -> https://bit.ly/3pYAdL6
______________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n