Get Mystery Box with random crypto!

የሸኔ ታጣቂ በአፋር ክልል በከፈተው አዲስ ጥቃት ንጹሐንን እየገደለ መሆኑ ተሰማ በሕዝብ ተወካዮች | Addis Maleda - አዲስ ማለዳ

የሸኔ ታጣቂ በአፋር ክልል በከፈተው አዲስ ጥቃት ንጹሐንን እየገደለ መሆኑ ተሰማ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት የተፈረጀው የሸኔ ታጣቂ ቡድን በአፋር ክልል ቡርቃ ከተማ አዲስ የጥቃት ዘመቻ መጀመሩንና ንጹሐን ሰዎች እየተገደሉ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል።

የአዲስ ማለዳ ምንጮች በገለጹት መሠረት፤ ሸኔ ጥቃቱን የከፈተው ባሳለፍነው ነሐሴ 18/2014 ነው። ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ በርካታ የቡርቃ ከተማ ነዋሪዎች እየተገደሉ ነው ያሉት ምንጮች፤ ‹‹ድሮም ከሕወሓት ጋር ጥብቅ ትስስር አለው። አሁንም ጥቃቱን በተመሳሳይ ጊዜ ከፍተዋል።›› ሲሉ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ ንባብ -> https://bit.ly/3dP5qNS
______________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n