Get Mystery Box with random crypto!

እውነት ኢትዮጵያዊ መልኩን አልቀየረም? ብዙዎች ይሟገቱበታል። ‹‹አሁን እየታየ ያለውን የእርስ በ | Addis Maleda - አዲስ ማለዳ

እውነት ኢትዮጵያዊ መልኩን አልቀየረም?

ብዙዎች ይሟገቱበታል። ‹‹አሁን እየታየ ያለውን የእርስ በእርስ ግጭትና ጭካኔ የተሞሉ ድርጊቶችን እያየን ‹ኢትዮጵያዊ ደግ ነው› ማለት መታበይ ነው›› የሚሉ ብዙዎች ናቸው። በአንጻሩ ‹‹የለም! ክፋት በየዘመኑ አለ። እንጂ አሁንም ኢትዮጵያዊያን መልካችን አልጠፋም።›› የሚሉ አሉ። በምግባርም ሆነ በስብእና በኩል በፍጽምና ሰናይም ሆነ እኩይ የለም የሚሉቱ፣ አማካዩ ነው መልካችን ሲሉ ይደመጣል።

ይህ ሁሉ ዕይታ ከምን መጣ? እውነት እንደሚባለው ኢትዮጵያዊ መልኩን አልቀየረም? መልኩስ ምን ነበር? ቀይሮስ ከሆነ ምን ይደረግ? እነዚህ ጥያቄዎች ተነስተዋል። የአዲስ ማለዳዋ ሊድያ ተስፋዬ ይህን ጉዳይ በማንሳት፣ የተለያዩ ጥናቶችን በማጣቀስና በተለያየ ዘርፍ ያሉ ባለሞያዎችን በማነጋገር የሐተታ ዘ ማለዳ ርዕሰ ጉዳይ አድርጋዋለች።

ለተጨማሪ ንባብ -> https://bit.ly/3cqRqcY
__
ትክክ
ለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n