Get Mystery Box with random crypto!

ተሰረቅን ወይስ ተወረስን? ግመል ሰርቆ አጎንብሶ እንዲሉ፤ የዓለም ምግብ ፕሮግራም 12 ቦቴዎች ተ | Addis Maleda - አዲስ ማለዳ

ተሰረቅን ወይስ ተወረስን?

ግመል ሰርቆ አጎንብሶ እንዲሉ፤ የዓለም ምግብ ፕሮግራም 12 ቦቴዎች ተሰረቁብኝ ማለቱ ብዙዎችን አነጋግሯል። የተሰረቀ ይሰወራል፤ የእነሱ ግን በግላጭ መወሰዳቸውን የሚናገሩ፣ ተሽከርካሪዎቹ እንዴት ጂፒኤስ አልተገጠመላቸው ሲሉ ሞግተዋል።

ከዚህ ቀደም በሺሕ የሚቆጠሩ የእርዳታ መኪኖች ከትግራይ አልተመለሱም ተብሎ ከነነዳጃቸው ለጦርነት ሲውሉ እየታየ፤ አሁን ከ570 ሺሕ ሊትር በላይ የጫኑ ቦቴዎች እንዲገቡና እንዲሰወሩ ሲደረግ አስቀድሞ አልታወቀም ማለት እንደማይቻል ብዙዎች ተናግረዋል።

ለተጨማሪ ንባብ -> https://bit.ly/3CRgogz
______________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n