Get Mystery Box with random crypto!

የተማሪዎች መማሪያ ደብተር እስከ 80 ብር እየተሸጠ ነው የ2015 የትምህርት ዘመን ሊጀመር ጥቂት | Addis Maleda - አዲስ ማለዳ

የተማሪዎች መማሪያ ደብተር እስከ 80 ብር እየተሸጠ ነው

የ2015 የትምህርት ዘመን ሊጀመር ጥቂት ጊዜያት በቀሩበት በዚህ ወቅት የተማሪዎች መማሪያ ደብተር እስከ 80 ብር እየተሸጠ ይገኛል።

አዲስ ማለዳ እንዳረጋገጠችው በተለይ በአዲስ አበባ ራዲካል ተብሎ የሚጠራው ባለሃምሳ ገፅ አንድ ደብተር እስከ 80 ብር የሚሸጥ ሲሆን፣ በክፍለ አገር ከተሞች መጠነኛ ቅናሽ እንዳለው ለማወቅ ተችሏል።

ሌሎች ‹ዝቅተኛ› የወረቀት ጥራት ያላቸው የመማሪያ ደብተሮችም ከወትሮው በተለየ በጭማሪ ዋጋ እየተሸጡ ነው። በዚህም ባለሃምሳ ገፅ ደብተር ከ50 ብር ጀምሮ ይሸጣል።

ለተጨማሪ ንባብ -> https://bit.ly/3RaqyMY
______________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n