Get Mystery Box with random crypto!

ሲቪል ማኅበራት እና ፖለቲካ ፓርቲዎች ለአገራዊ ምክክር ኢትዮጵያ የገጠሟትን ችግሮች ያቃልላል ተብ | Addis Maleda - አዲስ ማለዳ

ሲቪል ማኅበራት እና ፖለቲካ ፓርቲዎች ለአገራዊ ምክክር

ኢትዮጵያ የገጠሟትን ችግሮች ያቃልላል ተብሎ ተስፋ የተጣለበትን አገራዊ ምክክር ለማድረግ ምክክሩን የሚመራ ኮሚሽን በአዋጅ ተቋቁሞ የዝግጅት ሥራዎች በማከናወን ላይ ይገኛል። ምክክሩን እንዲመራ ከተሠየመው አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በተጨማሪ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት አገራዊ ምክክሩ እውን እንዲሆን የየራሳቸውን አበርክቶ ለማዋጣት ጥረት እያደረጉ ነው።

ለተጨማሪ ንባብ -> https://bit.ly/3e1ecIR
______________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n