Get Mystery Box with random crypto!

Addis Idea / አዲስ ሀሳብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addisideaa — Addis Idea / አዲስ ሀሳብ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ addisideaa — Addis Idea / አዲስ ሀሳብ
የሰርጥ አድራሻ: @addisideaa
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.61K
የሰርጥ መግለጫ

የ ቻናላችን አላማ
•ወደ USA 🇺🇸 🇺🇸 እና ሌሎች ሀገሮች ስኮላርሽፕ (SCHOLARSHIP ) እንዴት መሙላት እንደሚችሉ አና መምጣት እንደሚችሉ ማስተማር።
https://www.youtube.com/channel/UCy2ZzVgU1I8RFIrWHQ0PssA/videos
•በተለያዩ ሃገራት ላይ ሆነዌ በ INTERNET በመጠቀም በቀን 💸💵$$100 ዶላር እና ከዛ በላይ ገንዘብ እንዴት መስራ

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-05-25 16:26:59 Addis Idea Youtube (ዬቱብ ቻናል )

በቅንነት እና በነፃ በየሳምንቱ የምንለቃቸውን የመረጃ ቪዲዮዎች ዩቱብ ቻናላችንን Subscribe በማረግ ይከታተሉ






የ ቻናላችን አላማ

•ወደ USA እና ሌሎች ሀገሮች ስኮላርሽፕ (SCHOLARSHIP ) እንዴት መሙላት እንደሚችሉ አና መምጣት እንደሚችሉ ማስተማር።

•በተለያዩ ሃገራት ላይ ሆነዌ በ INTERNET በመጠቀም በቀን $$100 ዶላር እና ከዛ በላይ ገንዘብ እንዴት መስራት እንችላለን የሚለውን ማስተማር።

•አነዚህን አና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች በማቅረብ INFORMATION መለዋወጥ ነው።

SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
45.0K views13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-23 16:49:34
የ Addis Idea ቤተሰቦች ምን አይነት መረጃ ይፈልጋሉ ?
Anonymous Poll
32%
1. ወደ አሜሪካን መምጫ መንገዶች
29%
2. በኢንተርኔት ከኢትዮጵያ ሆን ገንዘብ መስራት
14%
3. አጫጭር የኢንተርኔት ኮርሶች
19%
4. SCHOLARSHIP ማግኛ መንገዶች
6%
5. የ Stock market አጠቃቀም
1.3K voters33.2K views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-22 23:01:06 ሰላም ዉድ ተመልካቾቻችን። በዚህ ቪድዬ ላይ 5 በኢንተርኔት ማንኛውም ሰው የሚሰራቸውን ስራዎች ይዘን ቀርበናል።

Link https://www.youtube.com/channel/UCy2ZzVgU1I8RFIrWHQ0PssA/videos


የዛሬው መረጃ ዝርዝር ከWebsite ጋር።

1. Personal Consultation.
http://m.schwarzkopf-professionalusa.com/skp/us/en/home/education/ask/consultation/0014/mastering-client-consultations.mobile.html

2. The membership model.
https://www.themembershipguys.com/service-businesses-membership-model/


3. Etsy.
https://www.etsy.com

4. Print on demand.
https://www.printful.com/print-on-demand

5. Skill share.
https://www.skillshare.com

Bonus——UDEMY
https://www.udemy.com
31.8K views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-22 18:44:04 Addis Idea / አዲስ ሀሳብ pinned a video
15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-22 14:39:20
አስደሳች ዜና!

አርቲስት ገነት ንጋቱ ስለ Addis Idea YouTube ቻናል የ25,000 ብር ሽልማት ተናገረች!!


በቀጣዩ ዙር 25,000 ብር ለመሸለም እየተዘጋጀን ነው። ወድድሩ ሁሉንም ሰዉ ያሳትፈል።

የውድድሩ ስፖንሰር ፡ Addis Idea YouTube channel .
Link https://www.youtube.com/channel/UCy2ZzVgU1I8RFIrWHQ0PssA/videos

አዲስ አይዲያ YouTube channel ከ 10,000 በላይ ተከታዬች ሲኖሩት ባለፉት ወራቶች Talent Show በማዘጋጀት 16,000 ብር ለተወዳዳሪዎች ሸልሟል።

አሁን ደግሞ በሌላ ውድድር ትልቁን 25,000ሺ ብር የሚያሸልመዉን እጅግ በጣም ቀላል Challenge ይዞ መጥቷል።

በውድድሩ
ለመሸለም በቀጣዩ 2 ሳምንት ጊዜ ዉስጥ የአዲስ አይዲያ ቻናልን 50,000 SUBSCRIBER ማስገባት ነዉ።

በቀጣዩ 2 ሳምንት ጊዜ ሁሉም ሰዉ SHARE በማረግ 50,000 SUBSCRIBES ካስገባን ቀኑ እንደሞላ የውድድሩ ቪድዬ በአዲስ አይዲያ ሲለቀቅ በ24 ሰአት ዉስጥ COMMENT ያደረጉ ማንኛዉም ሰዎች ስማቸው ተፅፎ በእጣ 3 ሰዎች የብር አሸናፊ ይሆናሉ።

በዕጣ ላሸነፋ ሽልማቱ

1ኛ ለወጣ 15,000 ብር
2ኛ ለወጣ 7,000 ብር
3ኛ ለወጣ 3,000 ብር

ማን መወዳደር ይችላል??
ማንኛዉም ሰዉ መሳተፍ ይችላል።

ለማሸንፍ ከ 2 ሳምንት በፊት በፍጥነት ሁሉም ሰዉ Addis Idea YOUTUBE ቻናልን ለወዳጅ ለዘመድ Subscribe እንዲያረጉ በመጋበዝ የውድድሩ ተሳታፊ በማረግ ያሸንፋ።
27.9K viewsedited  11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-22 06:16:43
አርቲስት ገነት ንጋቱ ስለ Addis Idea YouTube ቻናል የ25,000 ብር ሽልማት ተናገረች!!

ሁላቹም ተጋብዛችኋል።
ቶሎ ቶሎ SUBSCRIBE በማድረግ ስማችሁን በኮሜንት ላይ አስቀምጠዉ ያሸንፋ!

በAddis Idea ላይ
በየሳምንቱ የምንለቃቸውን የመረጃ ቪዲዮዎች ዩቱብ ቻናላችንን Subscribe በማረግ ይከታተሉ

https://www.youtube.com/channel/UCy2ZzVgU1I8RFIrWHQ0PssA/videos
24.6K viewsedited  03:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-21 19:47:03 Addis Idea Youtube (ዬቱብ ቻናል )

በቅንነት እና በነፃ በየሳምንቱ የምንለቃቸውን የመረጃ ቪዲዮዎች ዩቱብ ቻናላችንን Subscribe በማረግ ይከታተሉ






የ ቻናላችን አላማ

•ወደ USA እና ሌሎች ሀገሮች ስኮላርሽፕ (SCHOLARSHIP ) እንዴት መሙላት እንደሚችሉ አና መምጣት እንደሚችሉ ማስተማር።

•በተለያዩ ሃገራት ላይ ሆነዌ በ INTERNET በመጠቀም በቀን $$100 ዶላር እና ከዛ በላይ ገንዘብ እንዴት መስራት እንችላለን የሚለውን ማስተማር።

•አነዚህን አና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች በማቅረብ INFORMATION መለዋወጥ ነው።

SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
23.6K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-21 19:26:43 Addis Idea / አዲስ ሀሳብ pinned a photo
16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-21 19:24:17
ናሆም እባላለሁ
የምኖረው በ አሜሪካን ሀገር USA Washington DC ከተማ ነዉ። የሙሉ ጊዜ ተማሪ እና ሰራተኛ ነኝ።

የዜና በእየለቱ ቻናል ለAddis Idea YouTube ቻናል ይህንን ቤተሰብ ለመጥቀም ሲባል Admin አድርግናል።





ወንድሜ በርታ በማለት ድጋፋችሁን እፈልጋለሁ።

በቅንነት ወገኔን ለመጥቀም አና ሀበሻ አብሮ መብላት እንጂ አብሮመስራት አያቅም የሚለዉን አባባል መቀየር እፈልጋለሁ።


ለዚህም በ Addis Idea የተሰኘው ዩቱብ ቻናል ላይ
አላማችን

1. የተለያዩ ገንዘብ ማግኛ ዌብሳይቶችን በሙሉ መረጃ አቀርባለሁ ከነ አጠቃቀማቸው አስተምራለሁ።

2. በተለያዩ ሃገራት ላይ ሆነዌ በ INTERNET በመጠቀም እንዴት ገንዘብ ማግኘት እንችላለን የሚለውን ማስተማር።

3.ወደ USA እና ሌሎች ሀገሮች SCHOLARSHIP እንዴት መሙላት እንደሚችሉ አና መምጣት እንደሚችሉ ማስተማር።

አነዚህን አና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች በማቅረብ INFORMATION መለዋወጥ ነው።

ከእናንተ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ የምፈልገው አንድ ነገር ብቻ ነው አሱም
ወንድሜ በርታ በማለት ድጋፋችሁን በ LIKE እያሳያችሁ አብረን እንድናድግ በትህትና እጠይቃለሁ።

ውድ ወንድማችሁ ናሆም።
23.5K viewsedited  16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ