Get Mystery Box with random crypto!

ናሆም እባላለሁ የምኖረው በ አሜሪካን ሀገር USA Washington DC ከተማ ነዉ። የሙሉ | Addis Idea / አዲስ ሀሳብ

ናሆም እባላለሁ
የምኖረው በ አሜሪካን ሀገር USA Washington DC ከተማ ነዉ። የሙሉ ጊዜ ተማሪ እና ሰራተኛ ነኝ።

የዜና በእየለቱ ቻናል ለAddis Idea YouTube ቻናል ይህንን ቤተሰብ ለመጥቀም ሲባል Admin አድርግናል።





ወንድሜ በርታ በማለት ድጋፋችሁን እፈልጋለሁ።

በቅንነት ወገኔን ለመጥቀም አና ሀበሻ አብሮ መብላት እንጂ አብሮመስራት አያቅም የሚለዉን አባባል መቀየር እፈልጋለሁ።


ለዚህም በ Addis Idea የተሰኘው ዩቱብ ቻናል ላይ
አላማችን

1. የተለያዩ ገንዘብ ማግኛ ዌብሳይቶችን በሙሉ መረጃ አቀርባለሁ ከነ አጠቃቀማቸው አስተምራለሁ።

2. በተለያዩ ሃገራት ላይ ሆነዌ በ INTERNET በመጠቀም እንዴት ገንዘብ ማግኘት እንችላለን የሚለውን ማስተማር።

3.ወደ USA እና ሌሎች ሀገሮች SCHOLARSHIP እንዴት መሙላት እንደሚችሉ አና መምጣት እንደሚችሉ ማስተማር።

አነዚህን አና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች በማቅረብ INFORMATION መለዋወጥ ነው።

ከእናንተ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ የምፈልገው አንድ ነገር ብቻ ነው አሱም
ወንድሜ በርታ በማለት ድጋፋችሁን በ LIKE እያሳያችሁ አብረን እንድናድግ በትህትና እጠይቃለሁ።

ውድ ወንድማችሁ ናሆም።