Get Mystery Box with random crypto!

ለኢትዮ ጅቡቲ ከባድ መከና አሽከርካሪዎች ከቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ንግስ በዓል ጋር በተያያዘ ከዛ | አዲስ ሪፖርተር - NEWS

ለኢትዮ ጅቡቲ ከባድ መከና አሽከርካሪዎች

ከቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ንግስ በዓል ጋር በተያያዘ ከዛሬ ሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ከጨለንቆ ከተማ እስከ ቀርሳ ከተማ ባለው ዋናው የተሸከርካሪ መንገድ ላይ ከባድ መኪና ማለፍ የተከለከለ መሆኑን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ እና የበዓሉ የጸጥታ ኮማንድ አሳውቋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter