Get Mystery Box with random crypto!

የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡ በ2015 ት | አዲስ ነገር መረጃ

የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ

የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡

በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የሚቻል መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡Website: https://result.ethernet.edu.et/
Telegram bot: @moestudentbot

@Addis_News
@Addis_News