Get Mystery Box with random crypto!

ዜና ችሎት! ዛሬ በነበረው የእነ ጋዜጠኛ  መስከረም አበራ ችሎት ዛሬ በነበረው የእነ ጋዜጠኛ  መ | አዲስ ነገር መረጃ

ዜና ችሎት!

ዛሬ በነበረው የእነ ጋዜጠኛ  መስከረም አበራ ችሎት ዛሬ በነበረው የእነ ጋዜጠኛ  መስከረም አበራ ችሎት ለውሳኔ  ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ ተጨማሪ ሰባት የምርመራ ቀናትን ፈቅዷል።

በትላንት የችሎት ውሎ ለዛሬ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው ፍርድ ቤት ለውሳኔ በሚል ሰባት የምርመራ ቀናትን በመፍቀድ ቀጠሮ ሰጥቷል::

@Addis_News
@Addis_News