Get Mystery Box with random crypto!

قناة أبي عبيدة محمد

የቴሌግራም ቻናል አርማ abuubeyda2308 — قناة أبي عبيدة محمد ق
የቴሌግራም ቻናል አርማ abuubeyda2308 — قناة أبي عبيدة محمد
የሰርጥ አድራሻ: @abuubeyda2308
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 282
የሰርጥ መግለጫ

"يا ايها السلفي لاتخف في لله لومة لائم وبين الحق للناس ورد على آهل الباطل والبدع والخرافات...... باطلهم وبدعهم رضي من رضي وغضب من غضب"

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-19 19:47:44 ራስህን እንጂ ማንንም አትውቀስ!

አብዛኛውን ግዜ በተለያዩ ጉዳዮች ከማይበስሉ ሰዎች ትጣድና እነሱ እስኪበስሉ ድረስ ታራለህ ሚገርመው ደግሞ መብሰልህን ሰያውቁ ያማስሉህና ይጎዱሃል
አልያም ደግሞ እዝህ ግባ በማይባል ተልካሻ ምክንያት ያንገላቱሃል እናም ከረፈደ ሆላ ይባንናሉ ምን ያረጋል ያኔ!? ለምን!? የጫወተው የማብቂያ ፊሽካ ተነፍቷላ!

ገጣሚው እንዲህ ይላል
إذا كنت فى نعمة فارعها وإلا فلا تلومنَّ إلا نفسك

አሏህ የሆነን ፀጋ ከዋለልህ ጠብቃት ( በራስህ ስህተት ምክንያት አሏህ ቢነሳህ) ነብስህን እንጂ ማንንም አትውቀስ ይላል።
ባይሆን አሁን በእጃችን ያሉትንና ወደፊትም አሏህ ለኛ ሚያጎናፅፈንን ፀጋዎች እንጠብቃቸው! ያኔ በአሏህ ፍቃድ ደስተኛ ቶናለህ!
48 viewsأبو عبيدا, 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 14:21:28 አይነጣጠሉም

በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ፣ በጣም ሩህሩህ። የአላህ ሰላትና ሰላም በነብዩ ሙሐመድ ላይ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረባዎቻቸው እና ሐቅን በተከተለ ላይ ይሁን።

1) ቁርአን የአላህ ቃል ነው፣
2) አላህ ቁርአንን በታማኙ የመላእክቶች አለቃ ጂብሪል አማካኝነት ነብዩ ሙሐመድ ላይ አወረደው፣
3) ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለሰሀባዎቻቸው ይህንን መልክት አላህ በሚፈልገው መንገድ በደንም አብራሩላቸው። ይህም ሱና ነበውያ (የነብዩ ሱና) ይባላል።
4) ሙስሊሞች የመተዳደሪያቸው ምንጭ የትም አለም ላይ ይኑሩ ከነዚህ ከሁለቱ አይወጡም።
ከአላህ ቃል ቁርአን እና ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና።
5) ቁርአንን ተቀብሎ ሀዲስ ያልተቀበለ ከኢስላም ይወጣል። ምክንያቱም አላህ ቁርአን ላይ እንዲህ ስለሚል
{وَأَنزَلۡنَآ إِلَيۡكَ ٱلذِّكۡرَ لِتُبَيِّنَ لِلنَّاسِ مَا نُزِّلَ إِلَيۡهِمۡ وَلَعَلَّهُمۡ يَتَفَكَّرُونَ }
[Surah An-Nahl: 44]
ወደ አንተም ለሰዎች ወደእነሱ የተወረደውን (ፍች) ልትገልጽላቸውና (ልታብራራላቸው) ያስተነትኑም ዘንድ ቁርኣንን አወረድን፡፡
ሀዲስ አልቀበልም ያለውን ግለሰብ ከሀዲ ያደረገው አላህ አብራራላቸው ብሎ ያዘዛቸው ነብይ ማብራሪያ አልቀበልም በማለቱ ነው።

አላህ ቁርአን ላይ ያዘዘን ትእዛዛት አፈፃፀማቸውን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነው ያብራሩት።

በየቀኑ የምንሰግደው 5 ወቅት ሶላት አላህ እንድንሰግድ ሲያዘን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ የሚቀበላት ስግድት እያንዳንዱ ሶላት ስንት ረከአ እንዳለው፣ በውስጡ ምን እንደሚባል፣ ከሶላት በኀላ ምን እንደሚባል ያስተማሩት እኝህ መልክተኛ ናቸው።

6) ይህ ቁርአን ሲወርድ ቦታው ላይ የነበሩት ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አንደበት ቁጭ ብለው የተማሩ፣ ያልተረዱትን ነገር አላህ በሌላ የቁርአን አንቀፅ መልክቱን እየገለፀላቸው፣ ነብዩም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እያብራሩላቸው፣ የአላህን ውዴታ ያገኙት ሰሃባዎች ናቸው።
7) አላህ ሰሀባዎች በመልካም ፈለጋቸው ከተከተል የእሱን (የአላህ ውዴታ) እንደምናገኝ ነግሮናል።
8) የእነሱ ፈለግ ማለት ቁርአንና ሀዲስን ሰሀባዎች በተረዱበት መንገድ መረዳት ነው። ይሄ ከጥመት ይጠብቃል። የአላህ ውዴታም ያስገኛል። ወደ ጀነት ለመዳረስ አጭሩ መንገድ ይሄ ነው።
9) ያማረ ህይወት በዱናያ መኖር ከፈለግን፣ በአኸይራ ጀነትን በአላህ ፍቃድ ለመጎናፀፍ፣ ከእሳት ለመጠበቅ
– የመጨረሻው መልክተኛ ነበዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ የወረደውን ቁርአን ማክበር፣ የህይወት ህግ አድርጎ መውሰድ፣
– የእሳቸውን ሱና ከቁርአን ህግ አለመነጠል፣
– የሶሀባዎች አረዳድ መከተል።

አላህ ለህጉ ከሚያድሩት፣ መልክተኛውን ሙሉ ለሙሉ ከሚከለቱት፣ የወደዳቸው ሰሀባዎችን አረዳድ ከሚረዱት ያድርገን።
94 viewsقال ابن تيمية رحمه الله --ٱهل السعادة هم ٱهل التوحيد" اللهم اجعل, 11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 11:05:44 አንዳንዱ…
⇛ልዩ ቦታ ስትሰጠው፣ ስትሳሳለት፣ስታከብረው፣ ስታስብለት አማራጭ ስላጣህና ፈላጊ ስለሌለህ ይመስለዋል።

☞ለሚፈልግህ ብቻ ፈላጊ ሆነህ ተገኚ።
እንደ አማራጭ ለሚመለከትህ ሰው መስዋእት አትክፈል። እሱ እንዳሰበህ አይነት ሰብእና ያለህ ሰው አለመሆንክም በተግባር አስመስክር። ዱንያ አንድ መንገድ ብቻ አይደለችም። በዚህም በዚያም አቅጣጫ መመልከትና የሚሆንን ማግኘት የሚቻልባት አገር ነች። ስለዚህ ፈላጊ ብቻ ሆኖ መቅረብ በጣም ይደብራልና ሌላ አማራጭን ማብሰልሰል ጀምር።
101 viewsأبو عبيدا, 08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 11:02:20 አንተ ብቻ ከጌታህ ጋር ተዋወቅ ወሏሂ በአሁኑ ሰአት አንድ ሰው ቢወድህና ብትወደው አመት ሁለት አመት ሊሆን ይችላል

በሆነች አጋጣሚ ቅር ካሰኘህው በእጅጉ ከእውነት በራቀ ውሸትም ጭምር ቢሆን አመድ ያለብስሃል

ዋናው ነገር አሏሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ ጋር ለደቂቃም ቢሆን ቅር አትባባል በድንገት ካጠፋህም ይቅርታ አድርግልኝ በለው ሰውማ…………
91 viewsأبو عبيدا, 08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 08:29:23 قال الإمام محمد بن الحسين الآجري رحمه الله:
(أغرب الغرباء في وقتنا هذا: من أخذ بالسنن وصبر عليها، وحذر البدع وصبر عنها، واتبع آثار من سلف من أئمة المسلمين، وعرف زمانه وشدة فساده وفساد أهله، فاشتغل بإصلاح شأن نفسه من حفظ جوارحه، وترك الخوض فيما لا يعنيه وعمل في إصلاح كسرته، وكان طلبه من الدنيا ما فيه كفايته وترك الفضل الذي يطغيه، ودارى أهل زمانه ولم يداهنهم، وصبر على ذلك، فهذا غريب وقل من يأنس إليه من العشيرة والإخوان، ولا يضره ذلك).
الغرباء ص٧٨.
92 viewsأبو عبيدا, 05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 07:09:25 ‏ قال شيخ الإسلام ابن تيمية - رحمه الله

:من عمل في الأرض ، بغير كتاب الله ، وسنة رسوله صلى الله عليه وسلم ، فقد سعى في الأرض فساداً

الفتاوى (28/ 470) ]|
90 viewsأبو عبيدا, 04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 19:10:14 ➽, ውዷ__እህቴ ሆይ!

ንፅህናን + ፅዳትን ህይወትሽ አድርጊ!
ማለቴ ከትዳር በፊትም + በኋላም የፀዳሽ ሁኝ!
ነብዩ ( عليه الصلاة والسلام) እንዲህ ብለዋል:-
#ንፅህና የዒማን ግማሽ ነው!
እናማ
ንፁህናን ልምድሽ አድርጊ!
በተለይም + በተለይም ከትዳር በኋላ እጂግ አስፈላጊ ነውና!
አስተውይ + አገናዝቢ እህቴ!
አንዴ አግብቻለሁ + አንዴ ወልጃለሁ ብለሽ ራስሽን አትጣይ!
አው አትጣይ!
ዓማኝ ሴት ሁሌም ንፁህ ናት
ዓማኝ ሴት ለማን ምን አይነት አለባበስን ትለብሳለች የሚባለውን!
☞በፅሁፍና በአፍ /በንግግር ብቻ አታድርጊው!

አንዴ አግብቻለሁ + ወልጃለሁ ብለሽ ራስሽን አትጣይ!
♂የምትለብሽው ልብስ ንፅህናው ከማንሰሻ ልብስ የማይሻል ንፅህና የጎደለው አይሁን!

☞ሽታው/ጠረኑ ሽንኩርት ሽንኩርት (በሳል በሳል) + በርበሬ በርበሬ + ወጥ ወጥ እየሸተተ!
ፀጉርሽን አንጨባረሽ (ማበጠርያ ማስነካት እንኳን እየከበደሽ + ለራስሽ ጊዜ የሌለሽ እስኪመስል መሰብሰብ ተስኖሽ!

ቤትሽ ንፅህና ጎድሎት!
☞የተኛሽበት + የበላሽበት + የጠጣሽበት………ዕቃ የለበሽው/ የለበሳችሁት ( የአንች + የልጆችሽ + የባለቤትሽ) ልብሶች በየቦታው ተዝረክርከው

የትዳር አጋርሽ/ባለቤትሽ ሌላ ሴቶችን ቢፈልግ እንዲሁም በሚድያ ወጥቶ የሚድያ ሴቶችን(እህቶችሽን) ቢጀነጂን ምን ይገርማል!¡ ኣ?¿

ባለቤቴ ሊያገባብኝ ነው!
ባለቤቴ ቺት እያረገብኝ ነው!
ባለቤቴ አይወደኝም… …………………………… እያለሽ ከምታወሪ / ከምታለቅሽ!

☞ራስሽን ተመልከች!
ጉድለትሽን ፈትሽ!

አው እህቴ!
☞ፈትሽ ባለቤትሽ ካንች ጉድለት ከሌለ ሌላ ፍለጋ አይሄድም!
ከሀራም ለመጠበቅ ብሎ ነው ጌታው(አላህ) የፈቀደለትን ሀላል የመሰረተው!
ከባለቤቱ/ ከሚስቱ የሚፈልገውን ሁሉ በአላህ ፈቃድ ለማግኘት
♂መሳቅ + መጫወት + ማውራት + መቃለድ + መደሰት+መተሳሰብ+መተጋገዝ ………………ለማግኘት!
በፅዳት ደረጃ ሁሌም ንፁህ ልትሆኚለት + ባላሽ ልብስ ልትዋቢለት ይፈልጋል!

ሀታ ☞የጂስምሽ ሁኔታ ከእድሜና ከመውለድ በኋላ እንኳ ቢቀየር ማለት ነው!!
ገባሽ አይደል እህቴ!

So ንፅህና ልምድሽ + ባህሪሽ አድርጊው !!!

ሴት ማለት ደግሞ ሁሌም የራሷን + የቤቷን እንዲሁም የልጆቿንም ንፅህና የጠበቀች የሆነች ነች!!!

ሰምተሻል + ተሀል /ሰምታችኋል!!


https://t.me/+IvKuPdR1i6VmNTM0
167 viewsقال ابن تيمية رحمه الله --ٱهل السعادة هم ٱهل التوحيد" اللهم اجعل, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 19:02:58 ጣፋጭ ሙሓደራህ

ሰይጣናዊ መንገድ?

በድምፅ ማስረጃዎች የተደገፈ።

ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁሏህ

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4597
127 viewsقال ابن تيمية رحمه الله --ٱهل السعادة هم ٱهل التوحيد" اللهم اجعل, 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 08:13:39 ከምርጦቹ አንዱ መሆን ከፈለጉ
አሉታዊ ሰዎችን ከህይወትዎ ያስወግዱ
≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅
158 viewsأبو عبيدا, 05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 07:16:54
165 viewsأبو عبيدا, 04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ