Get Mystery Box with random crypto!

አንተ ብቻ ከጌታህ ጋር ተዋወቅ ወሏሂ በአሁኑ ሰአት አንድ ሰው ቢወድህና ብትወደው አመት ሁለት አመ | قناة أبي عبيدة محمد

አንተ ብቻ ከጌታህ ጋር ተዋወቅ ወሏሂ በአሁኑ ሰአት አንድ ሰው ቢወድህና ብትወደው አመት ሁለት አመት ሊሆን ይችላል

በሆነች አጋጣሚ ቅር ካሰኘህው በእጅጉ ከእውነት በራቀ ውሸትም ጭምር ቢሆን አመድ ያለብስሃል

ዋናው ነገር አሏሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ ጋር ለደቂቃም ቢሆን ቅር አትባባል በድንገት ካጠፋህም ይቅርታ አድርግልኝ በለው ሰውማ…………