Get Mystery Box with random crypto!

➽, ውዷ__እህቴ ሆይ! ንፅህናን + ፅዳትን ህይወትሽ አድርጊ! ማለቴ ከትዳር | قناة أبي عبيدة محمد

➽, ውዷ__እህቴ ሆይ!

ንፅህናን + ፅዳትን ህይወትሽ አድርጊ!
ማለቴ ከትዳር በፊትም + በኋላም የፀዳሽ ሁኝ!
ነብዩ ( عليه الصلاة والسلام) እንዲህ ብለዋል:-
#ንፅህና የዒማን ግማሽ ነው!
እናማ
ንፁህናን ልምድሽ አድርጊ!
በተለይም + በተለይም ከትዳር በኋላ እጂግ አስፈላጊ ነውና!
አስተውይ + አገናዝቢ እህቴ!
አንዴ አግብቻለሁ + አንዴ ወልጃለሁ ብለሽ ራስሽን አትጣይ!
አው አትጣይ!
ዓማኝ ሴት ሁሌም ንፁህ ናት
ዓማኝ ሴት ለማን ምን አይነት አለባበስን ትለብሳለች የሚባለውን!
☞በፅሁፍና በአፍ /በንግግር ብቻ አታድርጊው!

አንዴ አግብቻለሁ + ወልጃለሁ ብለሽ ራስሽን አትጣይ!
♂የምትለብሽው ልብስ ንፅህናው ከማንሰሻ ልብስ የማይሻል ንፅህና የጎደለው አይሁን!

☞ሽታው/ጠረኑ ሽንኩርት ሽንኩርት (በሳል በሳል) + በርበሬ በርበሬ + ወጥ ወጥ እየሸተተ!
ፀጉርሽን አንጨባረሽ (ማበጠርያ ማስነካት እንኳን እየከበደሽ + ለራስሽ ጊዜ የሌለሽ እስኪመስል መሰብሰብ ተስኖሽ!

ቤትሽ ንፅህና ጎድሎት!
☞የተኛሽበት + የበላሽበት + የጠጣሽበት………ዕቃ የለበሽው/ የለበሳችሁት ( የአንች + የልጆችሽ + የባለቤትሽ) ልብሶች በየቦታው ተዝረክርከው

የትዳር አጋርሽ/ባለቤትሽ ሌላ ሴቶችን ቢፈልግ እንዲሁም በሚድያ ወጥቶ የሚድያ ሴቶችን(እህቶችሽን) ቢጀነጂን ምን ይገርማል!¡ ኣ?¿

ባለቤቴ ሊያገባብኝ ነው!
ባለቤቴ ቺት እያረገብኝ ነው!
ባለቤቴ አይወደኝም… …………………………… እያለሽ ከምታወሪ / ከምታለቅሽ!

☞ራስሽን ተመልከች!
ጉድለትሽን ፈትሽ!

አው እህቴ!
☞ፈትሽ ባለቤትሽ ካንች ጉድለት ከሌለ ሌላ ፍለጋ አይሄድም!
ከሀራም ለመጠበቅ ብሎ ነው ጌታው(አላህ) የፈቀደለትን ሀላል የመሰረተው!
ከባለቤቱ/ ከሚስቱ የሚፈልገውን ሁሉ በአላህ ፈቃድ ለማግኘት
♂መሳቅ + መጫወት + ማውራት + መቃለድ + መደሰት+መተሳሰብ+መተጋገዝ ………………ለማግኘት!
በፅዳት ደረጃ ሁሌም ንፁህ ልትሆኚለት + ባላሽ ልብስ ልትዋቢለት ይፈልጋል!

ሀታ ☞የጂስምሽ ሁኔታ ከእድሜና ከመውለድ በኋላ እንኳ ቢቀየር ማለት ነው!!
ገባሽ አይደል እህቴ!

So ንፅህና ልምድሽ + ባህሪሽ አድርጊው !!!

ሴት ማለት ደግሞ ሁሌም የራሷን + የቤቷን እንዲሁም የልጆቿንም ንፅህና የጠበቀች የሆነች ነች!!!

ሰምተሻል + ተሀል /ሰምታችኋል!!


https://t.me/+IvKuPdR1i6VmNTM0