Get Mystery Box with random crypto!

ማን ማንን ይጎዳል አሏህ እንጂ قال ابن القيم(رحمه الله تعالى) ኢብኑል ቀይ | አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ማን ማንን ይጎዳል አሏህ እንጂ

قال ابن القيم(رحمه الله تعالى)

ኢብኑል ቀይም እንድህ ይላሉ

‏"لا يغرّك المادحون و لا يضرك القادحون..

"አወዳሾች ሊሸነግሉህ አነዋሪዎች ሊጎዱህ አይገባም"

አሏህ እንዲህ ይላል

قال تعالى

{بَلِ الْإِنسَانُ عَلَىٰ نَفْسِهِ بَصِيرَةٌ}

በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው፡፡ (አካሎቹ ይመሰክሩበታል)፡፡

https://t.me/abumuazhusenedris