Get Mystery Box with random crypto!

ታጠቅ የዩቱብ ሚዲያ ዘጋቢ ዜና እየሰራ አዛን ሲሰማ አቆመው አንዳንዴ በጣም አስገራሚ ነገሮች ካል | አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ታጠቅ የዩቱብ ሚዲያ ዘጋቢ ዜና እየሰራ አዛን ሲሰማ አቆመው

አንዳንዴ በጣም አስገራሚ ነገሮች ካልጠበቅንው አቅጣጫ እናገኛለን

ማንኛውም ሰው የሸሪዓን መገለጫዎች ሲያከብር ስታየው ከልቡ ውስጥ የተወሰነ የተቅዋ ቁራጭ እንዳለው ማሳያ ነው።

ذلك ومن يعظم شعائر الله فإنها من تقوى القلوب

የሸሪዓ መገለጫዎችን የሚያከብር ሰው ትልቅ የሆነ እድል ተችሮታል ዛሬ ላይ ስንቱ ነው ሸሪዓን ማክበሩ ቀርቶ በሸሪዓ ሚያላግጠው?።

አሏህ ጥቅልል አድርጎ የሸሪዓ ተንከባካቢ ያድርገን

t.me/abumuazhusenedris