Get Mystery Box with random crypto!

خطبة الجمعة የጁሙዓ ኹጥባ خطر الشرك وأهمية التوحيد የሽር አደገኝነትና | አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

خطبة الجمعة


የጁሙዓ ኹጥባ
خطر الشرك وأهمية التوحيد

የሽር አደገኝነትና የተውሒድ አሳሳቢነት

لا سيما ما يفعل فى شهر أغسطس من الشرك والشعوذة

በተለይም በንሓሴ ወር የሚሰራ ሽርክና ማጭበርበር ተጠቅሶበታል


በውስጡ ከተዳሰሱት ነጥቦች ቋጉሜ የሚባል ነገር በሸሪዓ አለ ወይ

እውነት ቋጉሜ የአንድ ወር ያህል አገልግሎት አላትን?

በቋጉሜ 3 ዝናብ ከጣለ የእባቦች አይን ይጠፋል የሚሉት ከምን ይዘው ነው?

መስከረም አንድስ ፌጦ መብላት ከምን ይዘው ነው

#አቡ_ሙኣዝ_ሐሰን_ኢድሪስ_ኣሉ_አባድር
t.me/abumuazhusenedris