Get Mystery Box with random crypto!

የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ማኀበረሰብ በተለይም ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ማኀበረሰብ በተለይም ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ ነው። ዛሬ ጠዋት ከነዚህ ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር በጠቃሚ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል።

The private sector, particularly loyal high taxpayers, plays a vital role in our nation's economy. This morning, I engaged in discussions with these loyal high taxpayers and businesses to address issues crucial to them as stakeholders.