Get Mystery Box with random crypto!

አያን ቦርግ እንኳን በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ መጡ። በኢትዮዽያ እና በማልታ መካከል ያለውን ግንኙነት | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

አያን ቦርግ እንኳን በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ መጡ። በኢትዮዽያ እና በማልታ መካከል ያለውን ግንኙነት በተለያዩ መስኮች ለማጠናከር የምናርገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል።

Welcome back to Ethiopia, Ian Borg. The ongoing efforts to strengthen ties between Ethiopia and Malta across various sectors will continue to grow.