Get Mystery Box with random crypto!

ባለፉት ሳምንታት ያደረግናቸውን ውይይቶች በመቀጠል በዛሬው ዕለት ከኢትዮጰያ ወንጌላውያን አብያተ ክ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ባለፉት ሳምንታት ያደረግናቸውን ውይይቶች በመቀጠል በዛሬው ዕለት ከኢትዮጰያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና ከአባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገናል።

Following similar engagements held in the past weeks, I held discussions with members of the Ethiopian Evangelical Council along with regional representatives from member churches. These discussions were crucial for addressing matters of importance to them.