Get Mystery Box with random crypto!

የሞሪታንያ ኢስላሚክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ኦልድ ቼክ ኤል ጋዙዋንን መልእክት ለማድረስ የመጡ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የሞሪታንያ ኢስላሚክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ኦልድ ቼክ ኤል ጋዙዋንን መልእክት ለማድረስ የመጡትን የውጭ ጉዳይ እና የትብብር ሚኒስትር ዶ/ር ሞሃመድ ሳሌም ኦልድ ሜርዙግን በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ።

I have received at my office Dr. Mohamed Salem Ould Merzoug, Minister of Foreign Affairs, Cooperation and Mauritanians abroad who came to deliver a message from President Mohamed Ould Cheikh El Ghazouani of the Islamic Republic of Mauritania.