Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ከሰዓት በኋላ የኡጋንዳ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ካጉታ ሙሴቬኒን መልዕክት ለማድረስ የመጡትን የኡ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ዛሬ ከሰዓት በኋላ የኡጋንዳ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ካጉታ ሙሴቬኒን መልዕክት ለማድረስ የመጡትን የኡጋንዳ የፍትህና የሕገ መንግሥት ጉዳዮች ሚኒስትር የተከበሩ ኖበርት ማኦን ተቀብያለሁ። በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይም ውይይት አድርገናል።

This afternoon, I received Hon. Norbert Mao, Minister for Justice and Constitutional Affairs of the Republic of Uganda, who came to deliver a message from President Kaguta Museveni. We also engaged in discussions on matters of bilateral and regional importance.