Get Mystery Box with random crypto!

እውነተኛ የአፍሪካ ልጆች፣ ዶ/ር አኪኒዩሚ አዴሲና እና ዶ/ር ፒዬትሮ ሳሊኒ ከአዲስ አበባ ዩኒቨ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

እውነተኛ የአፍሪካ ልጆች፣ ዶ/ር አኪኒዩሚ አዴሲና እና ዶ/ር ፒዬትሮ ሳሊኒ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ በማግኘታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። የተቀበላችሁት በኢኮኖሚክስ እና በምሕንድስናው መስክ ላበረከታችሁት ታላቅ አስተዋጽዖ የሚገባችሁ ዕውቅና ነው።

Congratulations to the true sons of Africa Dr Akinwumi Adesina and Dr. Pietro Salini on being conferred honorary doctorate degrees by Addis Ababa University. A recognition well deserved for your great contributions to the field of economics and engineering.