Get Mystery Box with random crypto!

ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀሙድ በድጋሚ የሶማሊያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሆነው በመመረጥዎ እን | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀሙድ በድጋሚ የሶማሊያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሆነው በመመረጥዎ እንኳን ደስ ያለዎት ለማለት እወዳለሁ። የጋራ በሆኑ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተቀራርበን እንደምንሠራ እምነቴ ነው።

I would like to congratulate former President Hassan Sheikh Mohamud on being re-elected as the President of the Federal Republic of Somalia. I look forward to working closely with you on common bilateral and regional interests.