Get Mystery Box with random crypto!

ABG Weyra branch Grade1-8

የቴሌግራም ቻናል አርማ abgwerabranchgrade1to8 — ABG Weyra branch Grade1-8 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ abgwerabranchgrade1to8 — ABG Weyra branch Grade1-8
የሰርጥ አድራሻ: @abgwerabranchgrade1to8
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.02K

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-02-22 13:03:22
288 views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 12:11:22
637 views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 09:51:08
190 views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 09:50:10 የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ወይራ ግቢ ተማሪዎች በ06/03/2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም ሲጎበኙ
193 views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 11:20:24
760 views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 15:49:06
አድረሻ፡-ኃይሌ ገ/ስላሴ መንገድ ኮሜት ህንጻ 1ኛ ወለል አክሱም ሆቴል አጠገብ

Email:- info@pagumen.com
213 views12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 08:44:06 ለተማሪ ወላጆች

በቅድሚያ ለተመዘገበው ውጤት እንኳን ደስ ያላቹ እያልን! ለ9ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች ብቻ የምዝገባ ከቀን 26/11/14 እስከ 29/11/14
ዓ.ም የሚከናወን ይሆናል።
የምዝገባ ሰዓት[ጠዋት 2:30-6:00 ከሰዓት 7:30-9:30]
ለምዝገባ ሲመጡ
3*4 የሆነ 2(ሁለት)የተማሪ ጉርድ ፎቶ
የወላጅ(የአሳዳጊ) 1 ጉርድ ፎቶ
የመመዝገቢያ እና የመስከረም ወር በተማሪው ስም እና ኮድ በአቢሲኒያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 6190758 ክፍያ በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ እንዲመጡ።
በት/ቤቱ ከ3 ተማሪ በላይ ካለዎት በምዝገባ ጊዜ የተዘጋጀውን ቅጽ በአግባቡ እንዲመሉ እናሳስባለን።
ክፍያ መመዝገቢያ እና መስከረም 2625
3ተማሪ ለሚያስተምር -2520
4 ተማሪ ለሚያስተምር -2415
5 ተማሪ በላይ ለሚያስተምር-2310
ከወይራ ቅርንጫፍ ለምትመጡ ወላጆች ከላይ የተጠቀሱት እንዳሉ ሆነው ከ3 ተማሪ በላይ ካለዎት ከት/ቤቱ ማረጋገጫ እንዲያመጡ
እና በአቢሲኒያ ባንክ[6190758]በተማሪው ስም ብቻ (ኮድ ሳይኖረው) የተከፈለበት ደረሰኝ በመያዝ ምዝገባ ማከናወን እንደሚቻል እናሳውቃለን።
ከተጠቀሰው ቀን ውጪ ምዝገባ ጥያቄ የማናስተናግድ ስለሆነ ወላጆች በተጠቀሰው ቀን ብቻ ያስመዝግቡ።
አድራሻ:-ለቡ መድሐኒያለም ቤተ- ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚያስገባው መንገድ 50ሜትር ገባ ብሎ
Telegram chanal:- Lebu 2014 Grade9
454 views05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 20:25:02
450 views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 16:47:36 ውድ ወላጆች እንደምን ሰነበታችሁ
2015ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዘገባ ከተጀመረ ሁለተኛ ቀን ሆናል የሚቀረን ሐሙስና ዓርብ ብቻ ሰለሆነ ጊዜዎትን በአግባቡ ተጠቅመው እንዲያስመዘግቡ እያሳሰብ ከ15/11/2014ዓ.ም በኀላ የሚመጣ ተቀባይነት አይኖረውም ፡፡
1.1K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 13:10:25
1.3K views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ