Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ወላጆች እንደምን ሰነበታችሁ 2015ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዘገባ ከተጀመረ ሁለተኛ | ABG Weyra branch Grade1-8

ውድ ወላጆች እንደምን ሰነበታችሁ
2015ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዘገባ ከተጀመረ ሁለተኛ ቀን ሆናል የሚቀረን ሐሙስና ዓርብ ብቻ ሰለሆነ ጊዜዎትን በአግባቡ ተጠቅመው እንዲያስመዘግቡ እያሳሰብ ከ15/11/2014ዓ.ም በኀላ የሚመጣ ተቀባይነት አይኖረውም ፡፡