Get Mystery Box with random crypto!

ማዕተብ ሚዲያ - Maeteb Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeselom_dinkalem — ማዕተብ ሚዲያ - Maeteb Media
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeselom_dinkalem — ማዕተብ ሚዲያ - Maeteb Media
የሰርጥ አድራሻ: @abeselom_dinkalem
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.16K
የሰርጥ መግለጫ

" በፍጹም ልብ በፍጹም አእምሮም በፍጹም ነፍስም በፍጹም ኃይልም እርሱን መውደድ፥ ባልንጀራንም እንደ ራስ መውደድ በሙሉ ከሚቃጠል መሥዋዕትና ከሌላው መሥዋዕት ሁሉ የሚበልጥ ነው።" ~የማርቆስ ወንጌል 12:33~
https://www.youtube.com/@Maeteb-media

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-01-15 12:31:34 በዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
242 viewsንፁህ ልብን ፍጠርልኝ , edited  09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 11:29:51
«ቤተክርስቲያን ተመልከቱ»

እውነትን ወደ ማወቅ የደረሰው የፕሮቴስታንት መምህር Patric M.peace እንዲህ ይላል

«የጥንታዊቷ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናትን ምን እንደሚመስሉ ሥርዓተ አምልኮኣቸውን ለማወቅ በጥልቀት መመራመር እና ማንበብ ጀመርኩኝ ። በተጨማሪም የጥንታዊቷ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት አባቶችን ህይወት መመርመር ጀመርኩኝ። እናም አንድ ነገር ተረዳሁኝ 'ፕሮቴስታንት(Protestant) ቤተክርስቲያን ብሎ የሚጠራው በታሪክ ውስጥ ካየኋቸው አብያተ ክርስቲያናት ፈፅሞ የተለየ ነው።

ልዩነቱም የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያኖች በመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ የተመሰረቱ አይደሉም በተጨማሪም ልቅ የሆነ የሙዚቃ ጨዋታን "አምልኮ" ብላ የምታቀርብ ናት። በተጨማሪም የተወሰኑ ቡድኖች የሚመሠርቷትና የሚመሯት ነት።

ጥንታዊቷ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ግን ፍፁም መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ ሥርዓተ አምልኮ ያላት እና የተወሰኑ ቡድኖች የማይመሯት በመንፈስ ቅዱስ የምትመራ የአምልኮ ሥርዓቷ ቅዳሴ ፣ ዝማሬ፣ ማህሌት እና ወንጌል አሰጣጧ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው።

ይህም ነፍስ እግዚአብሔርን እንድታገኝ የሚያስችል ነው ። ይህንንም የቤተክርስቲያኒቷን ቅዱሳን አባቶች ህይወት በምመረምር ወቅት አረጋግጫለሁ።»

" ይህንን ፅሁፉን ሲቋጭ ለፕሮቴስታንት ወንድሞች እና እህቶች እንዲህ ብሏል "ቤተክርስቲያን ተመልከቱ"

| ቤተክርስቲያንን አየኋት + አወኳት + ወደድኳት| ቅዱስ ያሬድ |

ትርጉም | የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ |2014 ዓ.ም |
382 viewsንፁህ ልብን ፍጠርልኝ , 08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 11:27:55
247 viewsንፁህ ልብን ፍጠርልኝ , 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 11:27:45
171 viewsንፁህ ልብን ፍጠርልኝ , 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ