Get Mystery Box with random crypto!

የነብያት ታሪክ 📚📖

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamwi_trikoch — የነብያት ታሪክ 📚📖
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamwi_trikoch — የነብያት ታሪክ 📚📖
የሰርጥ አድራሻ: @islamwi_trikoch
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.89K
የሰርጥ መግለጫ

ኢስላማዊ ታሪኮች

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-09 08:50:57
1.8K viewsHairu Amza, 05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 22:20:36 አስተያየቶችን መቀበያ እና መወያያ።
https://t.me/aseteyayeti_mesicha
2.8K viewsHairu Amza, 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 22:15:38 ወድ እና የተከበራችሁ የነብያት ታሪክ ተከታታዮች በሙሉ ፣ አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።

የነብያት ታሪክ ለምን ተቋረጠ ብላችሁ የጠየቀችሁኝ ወንድምና እህቶቼ ፣ አንደኛ በስራ ምክንያት ለመፃፍ አልተቻለም፣ ሁለተኛ የምፅፈው በስልክ ነው፣ ማለትም ስልኬ ሲበላሽ፣ ወይንም ሲጠፋ ሌላ ለመግዛት ግዜ ስለሚፈጅብኝ ነው።

ኢንሻአላህ ይቆይ እንጂ አይቀርም።

እንቀጥላለን።
2.4K viewsHairu Amza, 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 00:17:15
2.9K viewsHairu Amza, 21:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 06:38:00
3.5K viewsHairu Amza, 03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 13:58:08 በነገራችን ላይ በጎንደር የደረሰው ግጭት አይደለም። እንደዚያ እያደረጉ የሚዘግቡት ሆን ብለው የደረሰውን ለመሸፋፈን ነው። የደረሰው ቀድሞ የተጠና፣ ዝግጅት የተደረገበትና የፀጥታ ኃይሎት ሽፋን ያለው ጥቃት ነው።
4.4K viewsHairu Amza, 10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 01:31:29
5.1K viewsHairu Amza, 22:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 17:32:04
4.8K viewsHairu Amza, 14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 17:31:06 የዓይን ምስክር ነኝ

ኡስታዝ በድር ሁሴን

በ1997 የምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የቅንጅት ፖርቲ ከፍተኛ አመራሮች ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ አቶ ልደቱ አያሌውና ሌላ ስማቸውን የማላስታውሳቸው የፖርቲው አመራር በሰሜን ሆቴል በጠሩት ስብሰባ ላይ ተገኝቻለሁ። በስብሰባው የተሳተፋት ሰዎች ቁጥራቸው ከአስር የማይበልጡ ተፅእኖ ፈጣሪ ተብለው የታሰቡ ሰዎች ናቸው።
የስብሰባው ዓላማ ስለ ቅንጅት ማንነት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ውስጥ የተሰራጨውን "ፕሮፖጋንዳ" ማረምና ማስተካከል እንደሆነ ተነገረን። ስለ ፖርቲው ገለፃ ከተደረገልን በኋላ ሙስሊሙ ድምፁን ለቅንጅት እንዲሰጥ ጥሪ ተላለፈልን።

ከታሳታፊዎች ጥያቄዎች መቅረብ ጀመሩ። ከተነሱት ጥያቄዎች መካከል የመስጅድ ቦታ ጉዳይና የትምህርት ቤቶች ሂጃብ ክልከላ ይገኙባቸዋል። በርካታ መስጅዶች ህዝበ-ሙስሊሙ ከፍተኛ መስዋእትነት እየከፈለ ያቆማቸው ናቸው። ሙስሊም ሴት ተማሪዎችም በሂጃብ ሳቢያ ከፍተኛ እንግልት እየደረሰባቸው ነው። እነኝህን ችግሮች ለመፍታት የምትከተሉት ፖሊሲ ምንድን ነው? በዚህ ጉዳይ ላይ የፖርቲው አቋም ምንድን ነው? የሚሉ ጥያቄዎች ተነሱ።

አቶ ልደቱ አያሌው መልስ ሲሰጡ ሙስሊሙ ለዘመናት የቆዩ ችግሮቹን ሌላ አካል እንዲፈታለት ከመጠየቅ ይልቅ ራሱ በፖለቲካው ውስጥ መሳተፍ እንዳለበት ጠቅሰው "ኑ join አድርጉንና አብረን ለለውጥ እንስራ" የሚል ምላሽ ሰጡን።
ዶ/ር ብርሃኑ በወቅቱ የሰጡት ምላሽ ከ17 ዓመታት በኋላ ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል፤ እንዲህ ነበር ያሉን:-

" እኔ የእስልምናም ሆነ የሙስሊም ጥላቻ የለኝም። አያቴ ሙስሊም ናቸው። ነገር ግን ሂጃብን በሚመለከት የለኝ አቋም የፈረንሳይ መንግሥት አቋም ነው። ይህንን በማለቴ የናንተን ድምፅ የማጣ ከሆነ ልጣው።"

ፈረንሳይ በሂጃብና በአጠቃላይ ኢስላማዊ መለያዎች ላይ የነበራትን/ያላትን አቋም ለሚያቅ ሰው ቁርጥ ያለ ምላሽ ነበር። ዶ/ሩ ሙስሊም ጠል አለመሆናቸውን ሊያስረዱ ጠርተውን ጠልነታቸውን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ አቋማቸውን አረዱን። የፖርቲው ወይም የሁሉም የፖርቲው አመራሮች እንደነበር ግልፅ ማስረጃ የለኝም። የዶ/ሩ አቋም ግን የት ድረስ ሊሄድ እንደሚችል ግልፅ አድርጎልናል።

ወደ ወቅታዊው ጉዳይ ስመለስ:-

ክቡር የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ያኔ ያንን አቋምዎን ስሰማ ያልኩትን ልንገርዎ፦ "እኒህ ሰው ጎበዝ ኢኮኖሚስት እንጅ ጥሩ ፖለቲከኛ መሆን አይችሉም" ነበር ያለኩት።

እርግጠኛ ነኝ እርስዎ ያስተምሩበት የነበረውና የፕሮፌሰርነት ማእረግ የሰጠዎ የአሜሪካ ዩንቨርስቲ ለተማሪዎቹ መስገጃ ቦታ እንዳዘጋጀ፣ አለያም ለተማሪዎቹ የትምህርት ሂደቱን በማያሰናክል መልኩ እምነታቸውን practice እንዲያደርጉ ሙሉ ነፃነት እንደሰጠ ያውቃሉ።

ሸሪዓን መሰረት ያደረጉ የፋይናንስ ተቋማትን በሚመለከ ባለፈው ምርጫ ቅስቀሳ ላይ ያንፀባረቁት አቋምና ስልጣን ቢይዙ እነኝህን ባንኮች የመገደብ ሃሳብ እንዳለዎ መግለፅዎ አሳዛኝ ሆኖ አልፏል። ምናልባት የብሄራዊ ባንክ ገዥ የመሆን እድል ቢያጋጥምዎ ይህንኑ አቋምዎን ሊጭኑ ነውን? በትምህርት ሚኒስትርንዎ እንዲህ ካንገላቱን ሃገር የማስተዳደር እድል ቢያገኙስ ምን ያደርጉን ይሆን?!
እናም እባክዎን በህዝብ ተመርጠው ሳይሆን ለፖለቲካ አካታችነት ሲባል የተሰጥዎን ስልጣን በ1997 የነገሩንን አቋምዎን ማራመጃ አያድርጉት። ከቻሉ የግል ፍላጎትዎንና ዝንባሌዎን ወደጎን ብለው ሰላትና ሂጃብ ሙስሊሞች የማይደራደሩባቸው የእምነታቸው ክፍል ስለሆኑ በአግባቡ የሚስተናገዱበት የህግ ማእቀፍ እንዲዘጋጅ ያድርጉ። ካልቻሉ ግን ሃገራችን ካለችበት ፈታኝ ሁኔታ በላይ ሌላ መከራ መሸከም አትችልምና ስልጣንዎን በመልቀቅ ለሃገርዎ ውለታ ይዋሉላት።
4.3K viewsHairu Amza, 14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 17:28:40
4.7K viewsHairu Amza, 14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ