Get Mystery Box with random crypto!

ወድ እና የተከበራችሁ የነብያት ታሪክ ተከታታዮች በሙሉ ፣ አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ | የነብያት ታሪክ 📚📖

ወድ እና የተከበራችሁ የነብያት ታሪክ ተከታታዮች በሙሉ ፣ አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።

የነብያት ታሪክ ለምን ተቋረጠ ብላችሁ የጠየቀችሁኝ ወንድምና እህቶቼ ፣ አንደኛ በስራ ምክንያት ለመፃፍ አልተቻለም፣ ሁለተኛ የምፅፈው በስልክ ነው፣ ማለትም ስልኬ ሲበላሽ፣ ወይንም ሲጠፋ ሌላ ለመግዛት ግዜ ስለሚፈጅብኝ ነው።

ኢንሻአላህ ይቆይ እንጂ አይቀርም።

እንቀጥላለን።