Get Mystery Box with random crypto!

በነገራችን ላይ በጎንደር የደረሰው ግጭት አይደለም። እንደዚያ እያደረጉ የሚዘግቡት ሆን ብለው የደረ | የነብያት ታሪክ 📚📖

በነገራችን ላይ በጎንደር የደረሰው ግጭት አይደለም። እንደዚያ እያደረጉ የሚዘግቡት ሆን ብለው የደረሰውን ለመሸፋፈን ነው። የደረሰው ቀድሞ የተጠና፣ ዝግጅት የተደረገበትና የፀጥታ ኃይሎት ሽፋን ያለው ጥቃት ነው።