Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማህደር ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeleliaswizyewiketmahider — የእውቀት ማህደር ®
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeleliaswizyewiketmahider — የእውቀት ማህደር ®
የሰርጥ አድራሻ: @abeleliaswizyewiketmahider
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 167
የሰርጥ መግለጫ

To_Be_Learn_&_Challenge_ The_Society_•
Connect With Via @Ab_EL_Ias

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-24 12:07:01
#አስደንጋጭ_ዜና

የዝንጀሮ ፈንጣጣ፡ በ11 አገራት 80 ሰዎች መያዛቸው ተረጋግጧል! - የዓለም ጤና ድርጅት

በ12 ሀገራት በዝንጀሮ በሽታ የተጠቁ ከ80 በላይ ተጠቂዎች መኖራቸው ተረጋገጧል። የዓለም ጤና ድርጅት ሌሎች 50 ተጨማሪ የበሽታው ምልክት የታየባቸው ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።

የዓለም የጤና ድርጅት የትኛውንም ሀገር ስም ሳይጠቅስ ተጨማሪ ሰዎች ላይ  ሊገኝ እንደሚችል አስጠንቅቋል።ኢንፌክሽኑ በዘጠኝ የአውሮፓ አገራት እንዲሁም በአሜሪካ ፣ በካናዳ እና በአውስትራሊያ ውስጥ መኖሩ ተረጋግጧል።

የእንግሊዝ ብሄራዊ የጤና አገልግሎት እንደገለጸው ይህ ያልተለመደ የቫይረስ ኢንፌክሽን ቀላል እና አብዛኛው ሰው በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ሊያገግም ይችላል ብለዋል። ቫይረሱ በሰዎች መካከል በቀላሉ የማይሰራጭ ሲሆን ይህም ያለው ስጋት በጣም ዝቅተኛ ያደርገዋል። ለጦጣ በሽታ የተለየ ክትባት ባይኖርም ለስሞል ፖክስ የሚዘጋጀው ክትባት 85 በመቶ መከላከል የሚችል ሲሆን ሁለቱ ቫይረሶች በጣም ተመሳሳይ ናቸው ተብሏል።

#ይህ_የካሌብ_ጽሑፎች_የቴሌግራም_ድህረገጽ_ነው

@TheHabesha0 @TheHabesha0
@TheHabesha0 @TheHabesha0
104 views Âⓑ Êⓛ Î@ⓢ , 09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 08:06:19 2023 DV LOTTERY Apply ...ያደረጋችው ሰዎች ከዛሬ may/07/2022 ጀምሮ ውጤቱን ማየት የሚትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

NB:- Select ያልተደረጋችሁ በድጋም Sep/01/2022 የሚታይ ስለሆነ Confirmatio ወረቀታችሁን እንዳትጥሉት በጥብቅ እናሳስባለን!!

አቦል Dv Center..Good luck
109 views Âⓑ Êⓛ Î@ⓢ , 05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-14 17:20:14 የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆነ።

የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ሳሙኤል (ዶ/ር) ለጋዜጠኞች የ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።

በሁለት ዙር ለተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የተሰጠው የማለፊያ ነጥብ የተለያየ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት በመጀመሪያ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤት የሚከተለውን ይመስላል

በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 363 ለሴት 351 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 351 ለሴት 339 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 300 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 380 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል።

በመጀመሪያው ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 300 ሆኗል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 264፣ ለሴት 254 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 254፣ ለሴት 250 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 250 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 280 እንደሆነ ተገልጿል።

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 250 ሆኗል።

በሁለተኛ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤትም ይፋ የሆነ ሲሆን በዚህም መሰረት

በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 423 ለሴት 409 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 410 ለሴት 396 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 350 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 443 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል።

በሁለተኛ ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ350 በላይ መሆኑ ተነግሯል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 317 ፣ ለሴት 305 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 305፣ ለሴት 300 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 300 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 335 እንደሆነ ተገልጿል።

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ 300 በላይ መሆኑም ተገለጿል።

ውጤቱ ለመጀመርያ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ500 የተያዘ መሆኑን እና በሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ700 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ600 የተያዘ መሆኑ ተገልጿል።

ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር

@tikvahethiopia
155 views Âⓑ Êⓛ Î@ⓢ , 14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-27 17:34:55 ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለ12ኛ ክፍሎች በሙሉ ነገ ሰኞ ማለትም በ 21 ጠዋት 3ሰዓት ላይ በ6ኪሎ ትምህርት ሚኒሰቴር ቢሮ ሁላችንም እንገናኝ ማንም እንዳይቀር
JUSTICE FOR GRADE 12+1 STUDENTS
#ሼር ይደረግ

ሶሻል ሚዲያዎችና ቻናል ባለቤቶች ለተማሪዎቹ ሼር በማድረግ እንድትተባበሯቸው እንጠይቃለን

-በተጨማሪም ነገ ሰልፍ የምትወጡ ተማሪዎች በተለያዩ የቲቪ ወይም ሬድዮ ድርጅቶች ወደሚገኙበት ብትሄዱ ተመራጭም ነው።
125 views Âⓑ Êⓛ Î@ⓢ , 14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-27 17:15:23 ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለ12ኛ ክፍሎች በሙሉ ነገ ሰኞ ማለትም በ 21 ጠዋት 3ሰዓት ላይ በ6ኪሎ ትምህርት ሚኒሰቴር ቢሮ ሁላችንም እንገናኝ ማንም እንዳይቀር
JUSTICE FOR GRADE 12+1 STUDENTS
#ሼር ይደረግ

ሶሻል ሚዲያዎችና ቻናል ባለቤቶች ለተማሪዎቹ ሼር በማድረግ እንድትተባበሯቸው እንጠይቃለን

-በተጨማሪም ነገ ሰልፍ የምትወጡ ተማሪዎች በተለያዩ የቲቪ ወይም ሬድዮ ድርጅቶች ወደሚገኙበት ብትሄዱ ተመራጭም ነው።
583 views Âⓑ Êⓛ Î@ⓢ , 14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 18:27:58 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

በ2013 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ሊሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ፈተና በተለያዩ ሀገራዊ ምክንያቶች ወደ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተሸጋግሮ በሁለት ዙር መሰጠቱ ይታወቃል።

የመጀመሪያው ዙር የሲቪክስ ፈተና በሁሉም ትምህርት ቤቶች በሚባል ደረጃ የውጤት መመሳሰልና ግሽበት ታይቶበታል። ስለሆነም የሲቪክስ የፈተና ውጤት ለዩኒቨርስቲ መግቢያ መወዳደሪያነት #እንዳያገለግል ተወስኗል።

በሌሎቹ የትምህርት ዓይነቶች የተገኘው የውጤት ትንተና ሲታይ ምንም ዓይነት ችግር የሌለበት በመሆኑ እንዲመዘገብ ተደርጓል።

ለከፍተኛ ትምህርት ገብተው ለመማር ብቁ የሚሆኑ ሁሉም ተማሪዎች ለመግቢያነት የሚያገለግሉ የትምህርት ዓይነቶችን አጠቃላይ አማካይ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ይሆናሉ።

ለምሳሌ በሰባት የትምህርት ዓይነት ተፈትነው ከ600 ለሚያዝላቸው ተማሪዎች አማካይ ውጤት 300 እና በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል።

ይህ በዲህ እንዳለ በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ገብተው ለሚማሩ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዎችን የመቀበል አቅም በማገናዘብ ዝርዝር የመግቢያ ነጥብ ወደፊት ይገለፃል።

ተማሪዎች የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ።

1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et

2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et

3) በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- @moestudentbot

4) በ9444 SMS ፡- በመልክት ማስተላለፊያ መጻፊያ ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ወደ 9444 በመላክ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

(የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ)

@Ab_EL_Ias
114 views Âⓑ Êⓛ Î@ⓢ , 15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-21 16:25:25 የ2013 የentrance ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች placement እንድታረጋግጡ ከታች ያለውን link ተጠቀሙ

http://portal.neaea.gov.et/Home/LogIn
128 views Âⓑ Êⓛ Î@ⓢ , 13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-15 08:42:42 ነጻ የትምህርት እድል በUSA ማር ለሚትፈልጉ ከታች ባለው link ገብታቹ apply ማድረግ ትችላላችሁ ።

https://scholarsintel.com/usa-scholarships/

@Ab_EL_Ias
161 views Âⓑ Êⓛ Î@ⓢ , 05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 08:33:34 #NEAEA

" ... አሁን የመቁረጫ ነጥቡ ( የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ) ይለያል አይለይም የሚለውን ኤጀንሲው ሊወስን አይችልም፤ የኤጀንሲውም ስልጣን አይደለም " - አቶ ተፈራ ፈይሳ

በሁለተኛው ዙር የሀገር አቀፍ ፈተና በፀጥታ ችግር ምክንያት ፈተና ላይ መቀመጥ ያልቻሉ ተማሪዎች ከጥቂት ቀናት በፊት ፈተናቸውን ወስደዋል።

በአጠቃላይ በአማራ፣ አፋር፣ኦሮሙያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከ60 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተና ወስደዋል።

ፈተናውም የወሰዱ ተማሪዎች እና የትምህርት ባለሙያዎች " ተፈታኞች ያሳለፉትን የስነልቦ ጫና እና አስቸጋሪ ሁኔታ ከግምት ያስገባ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ሊኖር " ይገባል እያሉ ይገኛሉ።

ይህንን ጉዳይ በተመለከተ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ምክታ ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ለቪኦኤ ሬድዮ በሰጡት ቃል ይህንን የመወሰን ስልጣን የኤጀንሲው እንዳልሆነ ገልፀዋል።

አቶ ተፈራ ፈይሳ ፥ " ... ያሉ ጥያቄዎች አሉ፤ ይሄን ኤጀንሲው አሁን ላይ የሚለውም ምንም ነገር የለም። በዚህ ደረጃ ኤጀንሲው አይወስንም ፤ ይህ ትልቅ ጉዳይ ስለሆነ። ዞሮ ዞሮ ችግሩ እንዳለ እንረዳለን። ችግሩን ለመፍታት እኛ የተወሰነ ጊዜ ከመስጠት ባሻገር አሁን የመቁረጫ ነጥቡ ይለያል አይለይም የሚለውን ኤጀንሲው ሊወስን አይችልም የኤጀንሲውም ስልጣን አይደለም። ...ይሄን የሚወስነው መንግስት ነው "

በሌላ በኩል ፤ ኤጀንሲው በትግራይ ክልል ካሉ ተማሪዎች ጋር በተያያዘ የታሰበ ነገር ያለ እንደሆነ ከሬድዮ ጣቢያው የተጠየቁት አቶ ተፈራ ፥ " በእኛ በኩል የሚፈታ አይደለም። ከአጠቃላይ ከሀገራዊ ፀጥታ ጋር የሚታይ ስለሆነ ሀገራዊ ፀጥታው ሲረጋገጥ ፣ ትግራይም እንደማንኛውም ክልል ሰላም ሲሆን ፈተና የምንፈትነው " ሲሉ መልሰዋል።

#MesfinArageVOA
177 views Âⓑ Êⓛ Î@ⓢ , 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-29 07:00:25 ባል ሚስቱን የስጦታ መሸጫ መደብር ይዟት ይሄዳል። "የኔ ማር እስኪ ለእናቴ ስጦታ የምሰጣት ቆንጆ ስጦታ ምረጪልኝ አላት።

እርሷም በውስጧ ስለቀናች በጣም ርካሽ ስጦታ መረጠች። ስጦታውን አስጠቀለለና ባል ወደ እናቱ ጋር እንደሚሄድ ነግሯት ተለያዩ።

ማታ ላይ የመረጠችውን ስጦታ ይዞ መጣና ሰጣት። "ስጦታው ለአንቺ ነው። ሰርፕራይዝ ላደርግሽ ፈለኩ ግን ምርጫሽን ስላላወኩ ራስሽ እንድትመርጪ አደረኩኝ።"አላት። ሚስት በስራዋ አዘነች።

ሌላውን እንደ ራሷ ብትወድ ኖሮ ስጦታዋ ያማረ ይሆን እንደነበር ተረዳች። መልካምነት ለራስ ነዉ የሚባለው ለዚህ ነው።

@Ab_EL_Ias
532 views Âⓑ Êⓛ Î@ⓢ , 04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ