ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለ12ኛ ክፍሎች በሙሉ ነገ ሰኞ ማለትም በ 21 ጠዋት 3ሰዓት ላይ በ6ኪሎ ትምህርት ሚኒሰቴር ቢሮ ሁላችንም እንገናኝ ማንም እንዳይቀር JUSTICE FOR GRADE 12+1 STUDENTS #ሼር ይደረግ ሶሻል ሚዲያዎችና ቻናል ባለቤቶች ለተማሪዎቹ ሼር በማድረግ እንድትተባበሯቸው እንጠይቃለን -በተጨማሪም ነገ ሰልፍ የምትወጡ ተማሪዎች በተለያዩ የቲቪ ወይም ሬድዮ ድርጅቶች ወደሚገኙበት ብትሄዱ ተመራጭም ነው። 583 views Âⓑ Êⓛ Î@ⓢ , 14:15