Get Mystery Box with random crypto!

ቅዱስነታቸው ሕክምናቸውን አጠናቅቀው የሚመለሱብት ቀን ተቆርጧል። ጽ/ቤታቸው አካባቢ ረብሻ አለ የሚ | ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie

ቅዱስነታቸው ሕክምናቸውን አጠናቅቀው የሚመለሱብት ቀን ተቆርጧል። ጽ/ቤታቸው አካባቢ ረብሻ አለ የሚል ተሰምቷል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብዙኀን መገናኛ (ቴሌቪዥን) ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማዕምራን ፋንታሁን ሙጬም ታስረዋል እየተባለ ነው።

ምን እየተካሔደ ነው? በኢትዮጵያ ከምሽቱ ፪፡ ፴ (2፡30) ጀምሮ ይጠብቁን።