Get Mystery Box with random crypto!

ለሀገሬ ስል ዋጥ እጅግ በጣም በርካታ ስሕተቶች ይታዩኛል። የሚያዳምጥ በሌለበት መናገሩ ለሀገሬ | ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie

ለሀገሬ ስል ዋጥ

እጅግ በጣም በርካታ ስሕተቶች ይታዩኛል። የሚያዳምጥ በሌለበት መናገሩ ለሀገሬ ጠላቶች ጉልበት መጨመር መስሎ ይሰማኛል። እናም ለሀገር ጥቅም ሲባል ዋጥ አድርጌዋለሁ።

አንዱን ግን አለመናገር አልችልም። ያለ ምንም ቅድመ ኹኔታ የታሠሩ ፋኖዎች በአስቸኳይ ይፈቱ። በሚሳደዱት ላይም የታወጀው ዘመቻ በፍጥነት ይቁም። እነርሱ በሀገር ላይ አያኮርፉም አላኮረፉምም።