Get Mystery Box with random crypto!

ቅዱስነታቸው ሕክምናቸውን ተከታትለው ጤንነታቸውም መሻሻል አሳይቷል። በወርኀ ጳጉሜን በመጀመሪያዋ | ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie

ቅዱስነታቸው ሕክምናቸውን ተከታትለው ጤንነታቸውም መሻሻል አሳይቷል።

በወርኀ ጳጉሜን በመጀመሪያዋ ዕለት ወደ ቅድስት ሀገራቸው ኢትዮጵያ ተመልሰው ይገባሉ። በዚህ የሚደሰት እንጅ የሚከፋ ባይኖር ደስ ይለናል።