Get Mystery Box with random crypto!

እነሆ ጽዋዕ ተመልሳለች - ንዑ ተጋብኡ ትላለች። ነሐሴ ፳፬ የተወዳጆቹ ሦስት ቅዱሳን ዓመታዊ በዓ | ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie

እነሆ ጽዋዕ ተመልሳለች - ንዑ ተጋብኡ ትላለች።

ነሐሴ ፳፬ የተወዳጆቹ ሦስት ቅዱሳን ዓመታዊ በዓል ይከበራል። ከዲያቆን ዮርዳኖስ ጋር ኾነን እንዘክራቸዋለን። በኢትዮጵያ ፲፩ (11፡00) ሠዓት ሲል በቀጥታ ሥርጭት ያገኙታል።