Get Mystery Box with random crypto!

#ድንግል_ሆይ_ስላንቺ ድንግል ሆይ ስላንቺ ነውና መሓሪ አማልጅኝ ካንዱ ልጅሽ ከፈጣሪ ስሙን | ማህበረ ሊባኖስ 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧‍👧👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧‍👦 ₃

#ድንግል_ሆይ_ስላንቺ

ድንግል ሆይ ስላንቺ ነውና መሓሪ
አማልጅኝ ካንዱ ልጅሽ ከፈጣሪ

ስሙን እዳልጠራ አንደበትም የለኝ
ፊቱንም እንዳላይ ስራዬ አሳፈረኝ

በፊቱ እንዳላፍር የተጠራሁ ለታ
እለምነዋለሁ ከአሁኑ ይቅርታ

አንተ ክቡር መልአክ ልደቱን አብሳሪ
አማልደኝ ከአምላኬ ከፈጣሪ

ታውቆኛል ጥፋቴ ብዙ እንደበደልኩኝ
ትእዛዙን እንደጣስኩ ህጉን እንደሻርኩኝ

ፃድቃን ሰማዕታት እናንተ ሁላችሁ
አማልዱኝ ከአምላኬ ከአምላካችሁ

@Abalibanos333
@Abalibanos333
@Abalibanos333

Tik tok

https://www.tiktok.com/@da121922