Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ በወጣው መረጃ ሕገወጦቹን ከአንዳንድ አህጉረ ስብከት ለማስወጣት ሙከራ ተደርጓል። የሚያስወጣቸው | ማህበረ ሊባኖስ 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧‍👧👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧‍👦 ₃

ዛሬ በወጣው መረጃ ሕገወጦቹን ከአንዳንድ አህጉረ ስብከት ለማስወጣት ሙከራ ተደርጓል። የሚያስወጣቸው ደግሞ ያስገባቸው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ነው። ታዲያ ለምን ማስወጣት ጀመረ ብለን ስንጠይቅ መልሱ የድራማው አካል ስለሆነ ነው።
ኦርቶዶክሳውያኑን ለማሞኘት እያስወጣን ነው ብለው በሚዲያ ያስነግራሉ። ከዚያ በተለያዩ ከተሞች ለሕገወጦቹ የድጋፍ ሰልፍ ያካሂዳሉ። ከዚያም ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጉዳዩ የኦሮሚያ ሕዝብ ጥያቄ ነው ብለው ድጋፍ ያገኙበታል። ከነገ ጀምሮም አንዳንድ ቦታዎች ላይ ሕገወጦቹን የሚደግፍ ሰልፍ ይደረጋል።
እንንቃ። በሴራ አንታለል።