Get Mystery Box with random crypto!

ህገ ወጦቹ ጳጳስ ነን ባይ አካላት ከጊንቢ ወለጋ እና ነቀምት ከተሞች በፌዴራል ፓሊስ እና ኦሮሚያ | ማህበረ ሊባኖስ 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧‍👧👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧‍👦 ₃

ህገ ወጦቹ ጳጳስ ነን ባይ አካላት ከጊንቢ ወለጋ እና ነቀምት ከተሞች በፌዴራል ፓሊስ እና ኦሮሚያ ልዩ ኃይል ዛሬ መጋቢት 2 ተለቅመው እንዲወጡ እየተደረገ መሆኑ እየተሰማ ነው
***

የጊዜ ጉዳይ እንጅ ህገወጥነት አንድ ቀን እንደሚቆም እናምናለን።

የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ግን ነገረ ሥራው አንቺው ታመጪ አንቺው ታሮጭው ሆኗል።

የግድህን ታወጣለህ!

የፍትህ ቀን ሲመጣ ደግሞ ቃታ ስበው በአውደምህረቱ ላይ የገ*ሉንን ወታደሮች እና ወንበዴዎችን በህግ አትሮንስ ውስጥ እናቆማለን።

@Abalibanos333