Get Mystery Box with random crypto!

የሕገ ወጦቹ ተሿሚዎች ጠበቃዎች ያቀረቡት አስቂኝ የክስ መቃወሚያ ፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ማህበረ ሊባኖስ 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧‍👧👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧‍👦 ₃

የሕገ ወጦቹ ተሿሚዎች ጠበቃዎች ያቀረቡት አስቂኝ የክስ መቃወሚያ

፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  ሕጋዊ ሰውነት የላትም የመክሰስ ሥልጣን የላትም፤ ልትከስሰን አትችልም።

፦ ሃይማኖታዊ ጉዳይ ስለሆነ ፍርድ ቤት እጁን ሊያስገባ አይገባም። በፍርድ ቤት ሊታይ አይገባም።

፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን "ተዋሕዶ" የሚለውን ስም መጠቀም አትችልም።

፦ ቤተ ክርስቲያን ምእመናንን ወክላ መክሰስ አትችልም

በማለት የክስ መቃወሚያ ቢያቀርቡም ፍርድ ቤቱ ውድቅ አድርጎታል።

https://t.me/Abalibanos333