Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጥናታዊ የምርምር ፅሑፎች ህትመትና የማጣቀስ ምጣኔ ከሌሎች የሀገር በቀ | Abrehot Library

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጥናታዊ የምርምር ፅሑፎች ህትመትና የማጣቀስ ምጣኔ ከሌሎች የሀገር በቀል ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም በምስራቅ አፍሪቃ ካሉ ዩንቨርሲቲዎች እና እንደ አሀጉር ከ አፍሪቃ ያለው ደረጃ ምን ይመስላል ?

ዩንቨርሲቲው ከ ኢትዮጵያ እና ከምስራቅ አፍሪቃ የመጀመሪያ ደረጃን የያዘ ሲሆን ከአፍሪቃ ደግሞ በሶስተኝነት ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
 

(source:Research4Life)