የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጥናታዊ የምርምር ፅሑፎች ህትመትና የማጣቀስ ምጣኔ ከሌሎች የሀገር በቀል ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም በምስራቅ አፍሪቃ ካሉ ዩንቨርሲቲዎች እና እንደ አሀጉር ከ አፍሪቃ ያለው ደረጃ ምን ይመስላል ? ዩንቨርሲቲው ከ ኢትዮጵያ እና ከምስራቅ አፍሪቃ የመጀመሪያ ደረጃን የያዘ ሲሆን ከአፍሪቃ ደግሞ በሶስተኝነት ደረጃ ላይ ተቀምጧል። (source:Research4Life) 3.1K views07:57