Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1444 ኛው ዓመተ ሂጅራ ኢድ ኣልፈጥር በዓል | Abrehot Library

ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1444 ኛው ዓመተ ሂጅራ ኢድ ኣልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ ብሩህ ተስፋን የሰነቀ የሠላም፣የፍቅር፣የጤና እና ደስታ የተሞላበት መልካም በዓል እንዲሆንልዎ ዩኒቨርስቲው ይመኛል!!

መልካም በዓል!!
የአአዩ ፕሬዝዳንት ፅ/ቤት::